ዳታ ኢንኮደር

August 30, 2024
Application ends: September 30, 2024
Apply Now

Job Description

ኢትዮ ኢምፓክት ኮንሰልቲንግ ለየግል መስሪያ ቤት በዳታ ኢንኮደር የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም በአካውንቲንግ ወይም በሌላ ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፐሎማ እና ከ 0 እስከ 2 አመት የስራ ልምድ በአይቲ እና በዳታ ኢነኮደር የሰራ/ች ከሆኑ እዚህ ያመልክቱ፡፡

Job Summary

በእቅድ እና ቁጥጥር ክፍል ውስጥ ዳታ ኢንኮደር ጥሬ መረጃን ወይም የእለት ክንውኖችን ድርጅቱ ሊጠቀምበት ወደሚችል ቅርፅነት የመቀየር ወይም የመመዝገቢያ ሲስተም ውስጥ የመመዝገብ ሃላፊነት አለበት። የዳታውን መቀየሪያዎች በመዘርዘር መረጃው ትክክለኛ እና ወጥነት ያለው መሆኑን ያረጋግጡሉ።

DUTIES AND RESPONSIBILITIES

● የዳታውን ትክክለኛነት እና የተሟላ መሆን ይቆጣጠራሉ።

● መረጃዎችን/ሪፖረቶችን በመሰብሰብ ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ ማጠናቀር እና መደርደር።

● የተለያዩ የሶፍትዌር ፓኬጆችን በመጠቀም ከምንጭ ሰነዶች ወደ ኮምፒዩተር ሲስተም መረጃ ያስገባሉ።

● ወደ ሲስተሙ የገባውን መረጃ ትክክለኛነት ያረጋግጣሉ፡፡

● አሁን ያለውን የመረጃ አያያዝ በማዘመን አላስፈላጊ ፋይሎችን ያስወግዳሉ፡፡

● ሳምንታዊ፣ ወርሃዊ እና አመታዊ መረጃዎችን በድምሩ ይሰበስባሉ፡፡

● በተመዘገበው መረጃ ውስጥ ያሉ ልዩነቶችን በመለየት ለሚመለከተው ክፍል ያሳውቃሉ።

● ፋይሎችን እና ቅጾችን በተቀመጡት የስራ ሂደቶች መሰረት ያካሂዳሉ፡፡

● የይለፍ ቃሎችን እና ሌሎች ሚስጥራዊ መረጃዎችን ይጠብቃሉ።

● ከቅርብ ሃላፊያቸው የሚሰጣቸውን ተዛማጅ ስራዎችን ያከናውናሉ፡፡

REQUIREMENTS

– በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም በአካውንቲንግ ወይም በሌላ ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፐሎማ ።

–  ከ 0 እስከ 2 አመት የስራ ልምድ በአይቲ እና በዳታ ኢነኮደር ሰራ የሰራ

– የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት